post-image

አቤም ዩዝ አካዳሚ

የአ/ከ/ክ/ከ ወ/ክ/ት/ጽ/ቤት በ2015 ባዘጋጀው የ8ኛ ክፍል ጥያቄና መልስ ውድድር አቤም ዩዝ አካዳሚ በወረዳው ካሉ 5 የግል እና የመንግስት ት/ቤቶች እንደ ት⁄ ቤት ገኛ የወጣ ሲሆን ተማሪዎቻችንም ካስመዘገቡት ውጤት አንጻር ተማሪ ሳሮን ስዩም እና ተማሪ ሲትራ ወለላ ከıኛ-3ኛ በመውጣት _ ተሸላሚ በመሆናቸው መምህራን ፤ ወላጆች እና የአቤም ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን፡፡

አቤም ዩዝ አካዳሚ

መማር ለለውጥ