post-image

አንኳን ደስ አላችሁ

አቤም ዩዝ አካዳሚ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ /// ስርዓተ / አጠቃላይ ትግበራና ክትትል ቡድን 2015 . 8 ክፍል ተማሪዎች መካከል በተደረገው የጥያቄና መልስ ውድድር ከሁሉም የመንግስትና የግል /ቤቶች 1 ደረጃ በመውጣቱ ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ፡፡

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ከሚገኙ የግልና የመንግሰት /ቤቶች ተማሪ ሳሮን ስዩም ገኛ ደረጃ ስለወጣች ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ፡፡

አቤም ዩዝ አካዳሚ

መማር ለለውጥ